1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች:

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 15 2014

በታዳጊ የወጣትነት እድሜ ክልል የሚገኙ ሴቶች ከሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች መካከል የጾታዊ ትንኮሳ በቀዳሚነት ይጠቀሳል።

Äthiopien | GirlzOffMute
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች

This browser does not support the audio element.

በታዳጊ የወጣትነት እድሜ ክልል የሚገኙ ሴቶች ከሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች መካከል የጾታዊ ትንኮሳ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን በዚሁ የጾታዊ ትንኮሳ ምንነትና እንዴት መከላከል ይቻላል በሚሉ ጉዳዮች ላይ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች ጋር ቆይታ አድርጓል ። ተማሪዎቹን ያወያየችው የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት አቅራቢ ሊሻን ዳኜ ናት ።

ሊሻን ዳኜ

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW