ኪነ ጥበብ
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የፒያኖ አፍቃሪዋ ቢታንያ
ማስታወቂያ
ከሰባት ዓመቷ ጀምሮ እየተጫወተች በትምህርት ጭምር ያዳበረችው የፒያኖ ችሎታዋ ከሀገር ውስጥ የእነ ግርማ ይፍራሸዋን ፣ ከውጪ ደግሞ የእነ ሞዛርትና ቤትሆቨንን ሥራዎች አሳምራ እስከመጫወት አድርሷታል። ባገኘችው ትርፍ ጊዜ ሁሉ ፒያኖ እየተጫወተች ከዚህ የበለጠ ችሎታዋን የማዳበር እቅድም አላት። ወደፊት ደግሞ የህክምና ዶክተር መሆን ትፈልጋለች። የዶይቼ ቬለ ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት ዘጋቢ አምራን ወንድወሰን እና ቢታንያ አንድ ካፌ ውስጥ ተቀጣጥረዋል።
ዘገባ ፦አምራን ወንድወሰን
ቪዲዮ፦ ሰለሞን ሙጬ