1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የቅርጫት ኳስ ፍቅር

03:01

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2016

የአዲስ አበባ ቅርጫት ኳስ አካዳሚ ከ30 በላይ ሴት ታዳጊዎችን አቅፎ በቅርጫት ኳስ ጨዋታ ብቁ ያደርጋቸዋል፡፡ በሙሉ የቡድኑ አባላት ታዳጊዎች እንደመሆናቸው ሙሉ ትኩረታቸውን ትምህርት ላይ አድርገው በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ተሰባስበው ይሰለጥናሉ።

በእረፍት ጊዜያቸው ተሰባስበው በሚያገኙት የኳሱ ክህሎት ከመዝናናት ባሻገር በዘርፉ እሩቅ ስለ መድረስም ያልማሉ፡፡ አስተያየታቸውን የሚሰጡ የቡድኑ አባላት እንደሚሉት ስልጠናውን ወደ መተዳደሪያ ሙያም ለማሳደግ ያልማሉ። 
በተለይም ሴት የቡድኑ አባላት መሰባሰባቸው ከጨዋታው ክህሎት ማዳበር በላይ በሴትነታቸው ያሻቸውን በማድረግ በራስ መተማመናቸውን እንደሚያዳብሩበት ያስረዳሉ፡፡ #ዝምታሰባሪአዳጊሴቶች #GirlzOffMute
ዘገባ፡ ሱመያ ሳሙኤል
ቪዲዮ፡ ሥዩም ጌቱ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW