ዝክረ-ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት
ሐሙስ፣ ግንቦት 22 2005ማስታወቂያ
ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራታ ለዶክትሬት ጥናት በመሀል ወደ እንግሊዝ ሀገር ይሂዱ እንጂ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ከ1955 እስከ 1992 ዓ ም በመምህረትና በልዩ ልዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሰርተዋል። ፕሮፌሰር ታደሰ የኢትዮጵያጥናትተቋም፣ እና የአዲስ አበባዩኒቨርስቲፕሬስዳይሬክተር እንዱሁም የማህበራዊ ሳይንስ ዲን ነበሩ። ፕሮፌሰር ታደሰ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪቃን ታሪክም ለአለም እንዳስተዋወቁ በቅርብ የሚያውቋቸው ይመሰክራሉ። የዛሬው የባህል መድረክ ማንነታቸውን ያስቃኘናል። ፕሮፌሰር ታደሰን በቅርብ የሚያውቋቸውን ሁለት ፕሮፌሰሮች አነጋግረናል። ዝግጅቱን ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።
ልደት አበበ
ሂሩት መለሰ