1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የሁለት መንግስታት መፍትሔ ምንድነው

01:48

This browser does not support the video element.

ሰኞ፣ ጥቅምት 26 2016

የ2 መንግስትነት መፍትሔ የሚያምኑ የእስራኤልና የፍልስጤም ዜጎች ቁችር ጥቂት ናቸው ።

የፍልስጤም ግዛት ማለት ሙሉ ሉአላዊነት እና የእስራኤል ወረራ ማብቂያ ማለት ነው ። ለፍልስጤማውያን  ቃል የተገባው የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት...

 

... እናም  ለእስራኤላውያንም ደህንነት ፣ በማያቋርጥ የሽብርተኝነት እና ጥቃት ስጋት ውስጥ እየኖሩ ላሉት ።

 

ሦስቱ ዋና ዋና ችግሮች የሚከተሉት ናቸው ።

700,000 የሚሆኑ የእስራኤል ሰፋሪዎች ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና በዓለም አቀፍ ሕግ ውጭ  በምዕራባዊው የዮርዳኖስ ዳርቻና በምሥራቅ ኢየሩሳሌም በሕገ ወጥ መንገድ ይኖራሉ ። ይህ ተቃውሞ አያጋጥመውም ብሎ ማሰብ ከባድ ነው።

ከዚያም ኢየሩሳሌም ጉዳይ አለ ። እስራኤል የምሥራቁን የከተማ ክፍል በቁጥጥሩ ሥር አድርጋለች ። የአይሁድ እምነት ቅዱስ ስፍራም ሆነ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የሚጠቀሙበት ሦስተኛው ቅዱስ ስፍራ እዚህ ነው ። እስራኤልና ፍልስጤም ከተማዋን ዋና ከተማቸው አድርገው ይቆጥራሉ። እናም  ዓለም አቀፍ ቁጥጥር እንዲኖር አይፈልጉም ።

ከ30 ዓመታት በፊት ቢያንስ እነዚህን ችግሮች ለማስወገድ ጥረት የማድረግ ጅማሮ ነበር ።

ይሁን እንጂ የሰላም ጥረቱን በሁለቱም ወገን ፅንፈኛ ኃይሎች ታጉሏል ። ዓመፅ አዳዲስ ንግግሮችን ማቅረብ አስቸጋሪ እንዲሆን ስላደረገ ወሳኝ የሆኑት ችግሮች አልተወገዱም 

ለበርካታ ዓመታት በሃይል መያዝ በኋላ፤ ከብዙ የሽብር ጥቃቶችና የአጸፋ ጥቃቶች በኋላ ፣ የ2 መንግስትነት መፍትሔ የሚያምኑ የእስራኤልና የፍልስጤም ዜጎች ቁችር ጥቂት ናቸው ።

የሐማስ የሽብር ጥቃት መስከረም 26 ቀን 2016ጥቃት  ከሰነዘረበት ጊዜ አንስቶይህ መፍትሔ ከምንጊዜውም ይበልጥ የተራራቀ ይመስላል ።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW