የሂዩመን ራይትስ ዎች ክስ30 ኅዳር 2001ማክሰኞ፣ ኅዳር 30 2001ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም ሂዩመን ራይትስ ዎች በሶማሊያው ጦርነት ተካፋይ የሆኑትን ኃይላትን በሙሉ በጦር ወንጀልና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ከሷል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያድርጅቱ በባለ አንድ መቶ አራት ገፅ ዘገባ የጦርነቱ ተካፋይ ኃይላት ለዓለም ዓቀፍ ህግ እንዲገዙና ወንጀል የፈፀሙትንም አጣርቶ ለፍርድ የሚያቀርብ ኮሚሽን እንዲቋቋም ጠይቋል ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።