1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሂዩማን ራይትስ ዋች ውግዘት

ሰኞ፣ ነሐሴ 4 2007

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ የተላለፈዉን የጥፋተኛነት የቅጣት ዉሳኔን ዓለም አቀፉ ሰብዓዊ መብት ተቋም «ሂዉማን ራይትስ ዎች» አወገዘ።

Symbolbild Justitia Justiz Gerichtigkeit
ምስል picture-alliance/dpa



የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም የአፍሪቃ ክፍል አጥኚ ፌሊክስ ሆርን በኢሜል ለዶቼ ቬለ በሰጡት ምላሽ ፣ እስረኞቹ ላይ በመንግሥት ተፅዕኖ ስር ነው ባሉት ፍርድ ቤት የተበየነዉ እስከ 22 ዓመት የእስራት ቅጣት፤ ነፃም ተዓማኒም አይደለም ብለዋል። በሌላ በኩል የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የሐይማኖት ነፃነት ኮሚሽን የተላለፈዉን ቅጣት ተቀባይነት የለዉም ሲል ገልፆአል። ዝርዝር ዜናዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን ልኮልናል።


መክብብ ሸዋ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW