የህይወት ቤት በጀርመን22 ኅዳር 2002ማክሰኞ፣ ኅዳር 22 2002በየዓመቱ የዓለም የኤድስ ቀን ተብሎ ይህን ዕለት ሲያስብ የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ በሰዉነቱ ያለዉን በሽታ የመከላከል አቅም ስለሚያዳክመዉ አሳሳቢ የጤና እክል መነጋገር አልሞ ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግኮሎኝ የሚገኘዉ የህይወት ቤትምስል Michael Borgersማስታወቂያየበሽታዉ ምንነት ከታወቀበት ጊዜ አንስቶም በዓለማችን HIV ቫይረስ በደማቸዉ የተገኝ ሰዎች ቁጥር ቀደም ሲል እንደጠቀስነዉ 33ሚሊዮን ደርሷል። በየዓመቱም 2,7 ሚሊዮኖች በቫይረሱ ይያዛሉ። ሸዋዬ ለገሠ/ነጋሽ መሐመድ