የህዳሴዉ ግድብ እና ዘገባዎች29 መጋቢት 2006ሰኞ፣ መጋቢት 29 2006አሜሪካ የሚገኘዉ የዓለም ዓቀፍ ወንዞች ተቋም፣ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥናት ያካሄደዉ ቡድን ያወጣዉ ዘገባ፤ ግድቡ በተቀናጀ እና መጠነ ሰፊ ጥናት ላይ ያልተመሠረተ መሆኑን የሚጠቁም እንደሆነ ገለጸ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል William Lloyd-George/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ ተቋሙ ሾልኮ በእጄ ገባ ያለዉ ይኸዉ ዘገባ ባለፈዉ ግንቦት 2005ዓ,ም ጉዳዩ ለሚመለከታቸዉ ሃገራት የቀረበ እንደነበር ተገልጿል። ጽህፈት ቤቱ ካልፎርኒያ ዩናይትድ ስቴትስ የሆነዉ የዓለም ዓቀፍ ወንዞች ተቋም የአፍሪቃ ወንዞች ባለሙያን በማነጋገር የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ