የህዳሴ ግድብ ግንባታ24 ሰኔ 2005ሰኞ፣ ሰኔ 24 2005በቤንሻንጉል መስተዳድር በዓባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው የግዙፉ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሆነውን ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረቱ እንደቀጠለ ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል William Lloyd-George/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ የግድቡ ግንባታ የሚካሄድበትን ስፍራ ከጥቂት ጊዜ በፊት ጎብኝቶ የተመለሰው የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በዚያ የተመለከተውን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ