የለንደን ሁኔታ ከሁከቱ በኋላ12 ነሐሴ 2003ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2003በለንደን እና ባንዳንድ ትላልቅ የብሪታንያ ከተሞች ከጥቂት ሳምንታት በፊት የሰው ህይወት ያጠፋና በንብረትም ላይ ብዙ ጉዳት ያደረሰ ሁከት መካሄዱ ይታወሳል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance/empicsማስታወቂያ በዓመጹ ወቅት ብዙዎች ታስረዋል። ዓመጹን ቀስቅሰዋል የተባሉ ሁለት በእስራት እንዲቀጡ ተበይኖባቸዋል። የለንደኑን ወኪላችን ድልነሳው ጌታነህ ሁከቱ የተረጋጋ በመሰለባት ለንደን ውስጥ ሁኔታው በወቅቱ ምን እንደሚመስል ቀደም ሲል በስልክ ጠይቄው ነበር። ድልነሳው ጌታነህ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ