የሊቢያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ11 ጥቅምት 2004ቅዳሜ፣ ጥቅምት 11 2004የሙአመር ኧል ጋዳፊ ህልፈተ ሕይወት በሊቢያ ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የቆየን አምባገነናዊ አገዛዝ በማብቃት የሀገሪቱን ነፃነት ማስገኘቱን አዲሶቹ መሪዎች በይፋ አስታውቀዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየሊቢያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጠቅላይ ሚንስትር ማህሙድ ጂብሪልምስል dapdማስታወቂያይህም በሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ከስምንት ወር የሕዝብ ዓመፅ ፍፃሜ በኋላ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሆኖዋል። ይኸው አዲስ ጅምር ለሀገሪቱ የተሳካ ውጤት ያስገኝ ዘንድ ግን አዲሶቹ መሪዎች ብዙ መወጣት ያለባቸው አዳጋች ተግባር ይጠብቃቸዋል። ለዚህም በትግሉ ወቅት ያልተለያቸው የዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል። አርያም ተክሌ ልደት አበበ