ፖለቲካየመካከለኛው ምሥራቅየሊባኖስ ዲያስፖራዎች ስጋት02:48This browser does not support the video element.ፖለቲካየመካከለኛው ምሥራቅ7 ነሐሴ 2016ማክሰኞ፣ ነሐሴ 7 2016ከ 600,000 በላይ አገር ጎብኚዎች በግንቦት እና ሰኔ ወር መካከል ሊባኖስ ገብተዋል። አብዛኛዎቹ ተጓዦች የሊባኖስ ዲያስፖራዎች ናቸው። ነገር ግን በሊባኖሱ ሂዝቦላ እና በእስራኤል መካከል እየጨመረ በመጣው ውጥረት ምክንያት ሞሃመድ ክሪቴህ ከቤሩት እንደዘገበው ብዙዎች የእረፍት ጊዜያቸውን ለማሳጠር ወይም ጉዟቸውን ለመሰረዝ ተገደዋል። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ