1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የልጆች ተረቶች ከደቡብ ኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ የካቲት 25 2013

ኢትዮጲያ ካላት እምቅ ባህላዊ ትውፊቶች መካከል ነባር አገር በቀል ተረቶች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ይሁን እንጂ ለህጻናት አአምሮ አዕድገት አስፈላጊና ጠቃሚ የሆኑ አገር በቀል ተረቶች አብዛኞቹ በጽሑፍ ያልሰፈሩና በቃል የሚተላለፉ በመሆናቸው ቀጣይነታቸው በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል ።

Kinderbücher aus Äthiopien
ምስል S. Wegayehu/DW

አብዛኞቹ በጽሑፍ ያልሰፈሩና በቃል የሚተላለፉ ናቸው

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጲያ ካላት ስምቅ ባህላዊ ትውፊቶች መካከል ነባር አገር በቀል ተረቶች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ይሁን እንጂ ለህጻናት አአምሮ አዕድገት አስፈላጊና ጠቃሚ የሆኑ አገር በቀል ተረቶች አብዛኞቹ በጽሑፍ ያልሰፈሩና በቃል የሚተላለፉ በመሆናቸው ቀጣይነታቸው በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል። ይህ ሁኔታ ያሳሰበው የደቡብ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በተለያዩ ብሄረሰቦች የሚገኙ ጥንታዊ ተረቶችን አሰባስቦ በማሳተም ለህትመት እያበቃ ይገኛል ። ሳምንታዊው የባህል መድረክ በዛሬው ዝግጅቱ ትኩረቱን በዚሁ ጉዳይ ላይ አድርጓል ። ዝግጅቱን አሰናድቶ የላከልን የሀዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ነው አብረን እንከታተል።

ሙሉ ዝግጅቱን በድምጽ ማገናኛው ማድመጥ ይቻላል።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW