የሐምሌ 22 ቀን 2011 የስፖርት ጥንቅር
ሰኞ፣ ሐምሌ 22 2011ማስታወቂያ
በስፖርት በአሉ ላይም ከ36 እስከ 40 የሚሆኑ ቡድኖች በስፖርታዊ ውድድሮች ይሳተፉበታል። በዛሬው የስፖርት መሰናዶ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ ስለሚገኘው ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን አነጋግራለች። የጀርመን ቡንደስሊጋ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እና የብስክሌት ግልቢያ የተመለከቱ አጫጭር ዘገባዎችም ተካተውበታል። መሰናዶውን ያጠናቀረች ሃይማኖት ጥሩነሕ ነች።
ሃይማኖት ጥሩነሕ
እሸቴ በቀለ