1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚኢትዮጵያ

የሐዋሳ የአንዱስትሪ ፓርክ አማራጭ ገበያ እያፈላለገ መሆኑን አስታወቀ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 28 2014

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የእድገትና የንግድ ዕድል ድንጋጌ (አጎዋ) መታገዷን ተከትሎ አማራጭ የወጭ ምርት ገበያዎችን በመለየት ተግባራዊ የማድረግ ስራዎችን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ የየሐዋሳ አንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ።

Äthiopien | Coronavirus | Hwassa Industrial Park, Entlassungen
ምስል DW/S. Wegayahu

የሐዋሳ የአንዱስትሪ ፓርክ አማራጭ ገበያ እያፈላለገ መሆኑን አስታወቀ

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የእድገትና የንግድ ዕድል ድንጋጌ (አጎዋ) መታገዷን ተከትሎ አማራጭ የወጭ ምርት ገበያዎችን በመለየት ተግባራዊ የማድረግ ስራዎችን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ የአንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ።
የፓርኩ የስራ ሃላፊዎች ለዶቼ ቬለ (DW) እንዳሉት መንግስትና በዘርፉ የተሰማሩ ኩባንያዎች በቀጣይ እገዳው ሊያሳድር የሚችለውን ጫና ለመቀነስ በቅንጅት እየሰሩ ይገኛሉ ። 

ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ 
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW