1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የሐጅ ፀሎተኞች ስሞታ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 16 2010

ለሐጅ እዚያዉ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘዉ የፖለቲካ አቀንቃኝ እና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ ጀወር መሐመድ እንደሚለዉ ለወደፊቱ የምዕመናኑን መንገላታት ለመቀነሰ አራት ወገኞች ተቀናጅተዉ መስራት አለባቸዉ

Saudi-Arabien Hadsch in Mekka
ምስል Reuters/Z. Bensemra

MMT_(Q&A) Jawars comment on Hajj pligrim - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

ለዘንድሮዉ የሐጅ ፀሎት ወደ መካ-ሳዑዲ አረቢያ የተጓዙ ኢትዮጵያዉያን ምዕመናን ከኢትዮጵያ ከመነሳታቸዉ በፊት እና ሳዑዲ አረቢያ ከደረሱም በኋላ ክፉኛ መገላታታቸዉን እየገለፁ ነዉ።የምዕመናኑን ስሞታ የተከታተሉ ወገኖች እንደዘገቡት የኢትዮዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞቹን ጉዞ አዘግይቶባቸዋል፤ ሳዑዲ አረቢያ ከደረሱም በኋላም  በቂ ምግብ እና መጠለያ አላገኙም።ለሐጅ እዚያዉ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘዉ የፖለቲካ አቀንቃኝ እና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ ጀወር መሐመድ እንደሚለዉ ለወደፊቱ የምዕመናኑን መንገላታት ለመቀነሰ አራት ወገኞች ተቀናጅተዉ መስራት አለባቸዉ።ነጋሽ መጐመድ ጀዋርን በስልክ አነጋግሮታል።

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW