1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የሕወሐት ዉሳኔና አስተያየት

ሐሙስ፣ ኅዳር 21 2010

አንዳንዶቹ  ዉሳኔና ሽም ሽሩን ሲደግፉ፤ ሌሎች ደግሞ ፓርቲዉ አሁንም ከቤተ-ሰባዊ እና አዉራጃዊነት አስተሳሰብ እና አሰራር አልተላቀቀም ይላሉ።

Äthiopien 40. Jahrestag TPLF
ምስል DW/T. Weldeyes

(Voxpop) TPLF Meeting - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

መቀሌ-ትግራይ የተሰየመዉ የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሐት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ያሳላፈቻቸዉ ዉሳኔዎች እና ያደረጋቸዉ ሽም ሽሮች የፓርቲዉን ሥራ እና አሰራር በሚከታተሉ ኢትዮጵያዉያን ዘንድ የተለያዩ አስተያየቶች አስከትሏል። አንዳዶቹ  ዉሳኔና ሽም ሽሩን ሲደግፉ፤ ሌሎች ደግሞ ፓርቲዉ አሁንም ከቤተ-ሰባዊ እና አዉራጃዊነት አስተሳሰብ እና አሰራር አልተላቀቀም ይላሉ። ሌሎች ደግሞ የሕወሐት ዉሳኔ በትግራይ መስተዳድርም ሆነ በመላዉ ኢትዮጵያ ያለዉን የሙስና፤ የመልካም አስተዳደር ችግር እና የምጣኔ ሐብት ቀዉስን ለማስወገድ የሚረዳ አይደለም ይላሉ። ጥቂቱን አስተያየት አናሰማችሁ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ
 

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW