1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕወሓት መሪዎች ያሉበትን ለጠቆመ የገንዘብ ሽልማት

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 9 2013

መከላከያ ሠራዊት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ያሉበትን ጥቆማ በመስጠት እንዲያዙ ለሚያደርጉ ሰዎች የአሥር ሚሊዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን ይፋ አደረገ።

Äthiopien Stadansicht Mek' ele
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

«10 ሚሊየን ብር ተመድቧል»

This browser does not support the audio element.

መከላከያ ሠራዊት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ያሉበትን ጥቆማ በመስጠት እንዲያዙ ለሚያደርጉ ሰዎች የአሥር ሚሊዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን ይፋ አደረገ። ጥቆማውን በዋናነት ሕግ ማስከበር ላይ ለተሰማሩ ለመከላከያ ሠራዊት፣ የፌደራል ፖሊስና የመረጃ ሰዎች በአካል ማድረስ እንደሚቻልም ተነግራል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሳምንታት በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ተፈላጊዎቹ የሕወሓት ባለ ሥልጣናት ከተደበቁበት ቀንም ማታም በሰው አልባ በራሪ ቁስ ይከታተሏቸውና ያይዋቸው እንደነበር ተናግረው ነበር።

ሰሎሞን ሙጬ 

ሸዋዬ ለገሠ

እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW