የሕዳሴ ግድብ ዉዝግብ፣ የትላልቅ ግድቦች ጠንቅ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 12 2012ማስታወቂያ
ጤና እና አካባቢ በሁለት ርዕሶች ላይ ያተኩራል።የመጀመሪያዉ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሰበብ ከግብፅና ሱዳን ጋር የገጠመችዉን ዉዝግብ የሚቃኝ ነዉ።ሁለተኛዉ ደግሞ ግዙፍ ግድቦች በተፈጥሮ ኃብት ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት ይዳስሳል።ሁለቱም ዝግጅቶች ሊቪንግ ፕላኔት በተሰኘዉ የዶቸ ቬለ የእንግሊዝኛ ዝግጅት የተሰራጩ ናቸዉ።
እንዳልካቸዉ ፈቃደ
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ