1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕፃናት መርጃ ድርጅት «ደስታ ልጅነት ማህበር ለኢትዮጵያ»

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 21 2006

ደስታ ልጅነት ማህበር ለኢትዮጵያ ችግረኛ ሕፃናትን ከእናቶቻቸው ሳይነጠሉ ለመርዳት ፈረንሳይ ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመ ድርጅት ነው። ማህበሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሕፃናት እና እናቶችን ከሚረዱ ድርጅቶችም ጋ፣ ለምሳሌ፣ ላልተፈለገ እርግዝና

Kinder in Äthiopien
ምስል UNO

የተጋለጡ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ይረዳ ከነበረው ጎዳና ከተባለው ድርጅትም ጋ ተባብሮ ይሰራል። ከተወሰኑ ወራትም ወዲህ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶችም መካከል በቂ ገቢ የሌላቸው ወላጆች ልጆቻቸውን ከሚያስተምሩባቸው ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱን በመርዳት ትብብር ጀምሮዋል። ሰሞኑን ፈረንሳይ ሀገር ውስጥ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ያካሄደው ይኸው ደስታ ልጅነት ማህበር ስራ ምን ይመስላል?

ሐይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW