የመሬት አያያዝ ፖሊሲ በኢትዮጵያ3 መስከረም 2004ረቡዕ፣ መስከረም 3 2004ኢትዮጵያውያን በረጅም ዘመናት ታሪካቸው የመብታቸውም የኩራታቸውም መገለጫ የሆነው መሬታቸው ርስት ጉልታቸው እንዳይነካባቸው ፣ የውጭ ወራሪዎችን እየወጉ ሲመልሱ መኖራቸው በታሪክ የተረጋገጠ ነው ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያመሬት ለኢትዮጵያውያን ዐብይ ትርጉም ያለው ጉዳይ ነው ። አሁን በ 21 ኛው ክፍለ ዘመን የሆነው ሆኖ ከበርሊን ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደገለፀልን በመቶ ሺህዎች ሄክታር የሚለካ መሬት አሁን በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት በህገ መንግሥቱ ያፀደቀውን ህግ በመጣስ ለተለያዩ የውጭ ሃገራት ቱጃሮች በርካሽ ማከራይቱ የአንድ ውይይት ዐብይ ርእስ ሆኖ ቀርቧል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ሂሩት መለሰ