1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የመንና እና የሳልህ እጣ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2004

በየመን የአገዛዙ ተቃዋሚዎች ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህን ከስልጣን መንበር ለመፈንገል ሲጥሩ ዘጠኝ ወራት ተቆጠሩ።

ፕሬዝደንት አሊ አብዱላህ ሳልህምስል፦ AP

ፕሬዝደንት ሳልህ እንደመሰል የጎረቤት አቻዎቻቸዉ በተነሳባቸዉ የህዝብ አመፅ ጎርፋ ከመጠረግ ተርፈዉ፤ ስልጣን ለመልቀቅ ዋስትና ከሚጠይቁበት ደረጃ መድረሳቸዉ ተሰምቷል። ተቃዋሚዎች የመንግስታቱ ድርጅት ሳልህን ስልጣን እንዲለቁ እንዲያስገድድ እየጠየቁ ነዉ። ራሳቸዉን ለየመን የጸጥታ ዋስትና አድርገዉ የሚያቀርቡት ሳልህ ግን እስካሁን ፍንክች የሚሉ አልመሰሉም።

አኔ አልሜሊግ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW