1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የመንግስት ኩባንዮችን የመሸጥ ዕቅድ

ሐሙስ፣ መስከረም 8 2012

አዲስ አበባ ዉስጥ በተደረገ ዉይይት ላይም የኩባንዮቹ መሸጥ የሐገሪቱን ምጣኔ ሐብት ለማሳደግና የግሉን ባለሐብት ተሳትፎ ለማበረታት ጠቃሚ ነዉ ባዮች ባንድ ባኩል፣ የለም ሽያጩ ከሥራ አጥነት፣ሉዓላዊነትን እስከማጋለጥ የሚደርስ ችግር ያስከትላል  ባዮች በሌላ በኩል ጎራ ለይተዉ ተከራክረዋል

Äthiopien Addis Abeba Beratungen zur Privatisierung
ምስል፦ DW/Solomon Muchie

የመንግስት ኩባንዮች ሽያጭ ክርክር

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠራቸዉን ትላልቅ ኩባንዮች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለመሸጥ ማቀዱ አሁንም ድጋፍና ተቃዉሞ እየተፈራረቀበት ነዉ።ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በተደረገ ዉይይት ላይም የኩባንዮቹ መሸጥ የሐገሪቱን ምጣኔ ሐብት ለማሳደግና የግሉን ባለሐብት ተሳትፎ ለማበረታት ጠቃሚ ነዉ ባዮች ባንድ ባኩል፣ የለም ሽያጩ ከሥራ አጥነት፣ሉዓላዊነትን እስከማጋለጥ የሚደርስ ችግር ያስከትላል  ባዮች በሌላ በኩል ጎራ ለይተዉ ተከራክረዋል።የማሕበራዊ ጥናት መድረክ የተሰኘዉ ተቋም ያዘጋጀዉን ዉይይት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተከታትሎታል።

ሰለሞን ሙጬ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW