1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የመንፈስ ጭንቀት

05:34

This browser does not support the video element.

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 11 2016

እንደ እውነቱ ከሆነ ሰዎች ለህመሙ በጣም ትኩረት ይሰጣሉ፤ እናም ግለሰቡን ይዘነጉታል። ስለዚህ ህመሙን ባለመረዳታቸው ብቻ ለግለሰቡ አሉታዊ አመለካከት ይኖራቸዋል ።

የተለያዩ የጭንቀት ዓይነቶች መኖራቸውን ልብ ማለት ያስፈልጋል ። በአጠቃላይ የጭንቀት መንስኤዎች የተለያዩ ናቸው ። ይሁን እንጂ ፍርሃትም አንዱ ነው ። ውሾችን የሚፈሩ ሰዎች አሉ ። እንደ ባቡሮች ወይም መኪናዎች ወይም ማሽከርከር ያሉ ነገሮችን የሚያስፈራቸው ሰዎች አሉ ።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW