1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመን እና አሳዛኙ የጀልባ ስደተኞች ዕጣ

ዓርብ፣ ጥቅምት 28 2001

በትንሾቹ የአሳ ማስገሪያ ጀልባዎች የኤደንን ባሕረ ሰላጤ ተሻግረው ወደ የመን ለመግባት ሲሞከሩ ሰጥመው ህይወታቸውን ያጡ ስድሳ የጀልባ ስደተኞች አስከሬኖች በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በየመን ጠረፍ አቅራቢያ መገኘቱን ድንበር የማይገድበው የሀኪሞች ድርጅት MSF አስታወቀ።

ሶማልያና የኤደን ባሕረ ሰላጤ
ሶማልያና የኤደን ባሕረ ሰላጤምስል AP

በየመን የሚገኙት የድርጅቱ ባለስልጣን አንድሪያስ ኩፒፓስ ለዶይቸ ቬለ ያማር ኛ ክፍል እንዳስረዱት፡ ስደተኞቹ የሞቱት ህገ ወጦቹ የጀልባዎቹ ሰራተኞች በተለያየ ምክንያት ባሕር ውስጥ እንዲዘሉ ባስስገደዱበት ጊዜ ነበር። አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW