1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድና የአንድነት ፓርቲዎች ዉዝግብ

ሰኞ፣ መጋቢት 15 2006

ባለፈዉ ሳምት-መጀመሪያ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚዘግቡ መገናኛ ዘዴዎች በጣሙን ድረ-ገፆች ያሠራጩዋት ዘገባ-የኢትዮያን ፖለቲካ ለሚከታተል ባንድ ወይም በሌላ መልኩ ትኩረትን የምትስብ ነበረች።የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የኢትዮጳያ አንድነት ለዴሚክራሲና ለፍትሕ (አንድነት) የመቀራረብ ሥምምነት መጋቢት 11 ሊፈራረሙ ነዉ-የሚል ነበር-የዘገባዉ ጥቅል ጭብጥ። ሐሙስን ጠበቅን።ምንም የለም።አርብ ደወልን።ፊርማዉ የለም።እነሱም ይወዛገባሉ።

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW