1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈናቀሉ ኢትዮጵያዉያንን ለመርዳት ግብረ ኃይል ማቋቋማቸዉን አስታውቀዋል፤

ዓርብ፣ መስከረም 12 2010

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ማለትም መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ ወቅታዊዉን የሀገሪቱን ሁኔታ የተመለከተ መግለጫ ሰጡ። በዚህ ጊዜም ፓርቲዎቹ በድንበር ግጭት የተፈናቀሉ ኢትዮጵያዉያንን ለመርዳት ግብረ ኃይል ማቋቋማቸዉን አስታውቀዋል።

Äthiopien Stadt Jijiga
ምስል DW/T. Waldyes

የተፈናቀሉትን ለመርዳት ግብረ ኃይል አቋቁመዋል፤

This browser does not support the audio element.

 የድርጅቶቹ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ጠዋት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሀገሪቱ ወደዚህ ዉጥንቅጥ የገባችዉ በዘር በተመሠረተ ፖለቲካ ምክንያት መሆኑን አመልክተዋል።  ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW