የመድሃኒት ቁጥጥር27 ጥር 2000ማክሰኞ፣ ጥር 27 2000የኢትዮጵያ መድሃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ወደአገሪቱ የሚገቡም ሆነ በአገሪቱ የሚመረቱ መድሃኒቶችን ብቻ ሳይሆን የባህል መድሃኒቶችን ጨምሮም ይዘታቸዉን የመከታተል ስልጣንና ሃላፊነት አለዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግክኒናምስል Bilderboxማስታወቂያ በመድሃኒቶች ምክንያት የሚያጋጥሙ ተዛማጅ ችግሮች ከኖሩ ደግሞ ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ማሳወቁ መፍትሄ አለዉ።