ግጭት በምሥራቅ ኢትዮጵያ እና የመድረክ መግለጫ
ሐሙስ፣ መስከረም 11 2010ማስታወቂያ
የተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲዎችን የሚያስተባብረው መድረክ በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች መካከል ያለው ግጭት መቀጠሉ እና የህዝብ ህይወትም እየጠፋ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ከዚህ ዓይነት ግጭት የዜጎችን ደህንነት የመጠበቁ ስራ የፌዴራል መንግሥት እና ያካባቢ አስተዳደሮች መሆን ሲገባው ይህ እንዳልተደረገ በጋዜጣዊው መግለጫ ጎልቷል። በጋዜጣዊ መግለጫው የተነሱትን ነጥቦች ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በስፍራው በመገኘት ተከታትሏቸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ