ፖለቲካየመድረክ መግለጫ12 ታኅሣሥ 2010ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2010የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ላይ ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ብቃት ስላጣ በሌላ ብቃት ባለው መንግሥት ሊተካ እንደሚገባ ጠየቀ። የመድረክ የስራ ኃላፊዎች እንዳስታወቁት፣ በወቅቱ በሀገሪቱ የሚታዩት ችግሮች መንስዔ የመልካም አስተዳደር እጦት እና ሙስና ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpa/Y.Gebereegeziabeherማስታወቂያኢህአዴግ ለማስተዳደር ብቃት ስላጣ በሌላ ብቃት ባለው መንግሥት ሊተካ እንደሚገባ መድረክ ጠየቀ። This browser does not support the audio element.ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ