1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ የምርጫ ቅስቀሳና ምርጫ ቦርድ

ዓርብ፣ ግንቦት 14 2007

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባስታወቀዉ መሠረት ዕሁድ የሚደረገዉን ምርጫ አጠቃላይ ዉጤት ይፋ ለማድረግ ከድምፅ መስጪያዉ ዕለት በኋላ አንድ ወር ያሕል ጊዜ ይወስዳል።ይሁንና የምርጫ ጣቢያዎች የየአካባቢያቸዉን ምርጫ ዉጤት በየአካባቢያቸዉ ማሳወቅ ይችላሉ

ምስል DW/E. Bekele

[No title]

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ዕሁድ ለሚደረገዉ አጠቃላይ ምርጫ ሲካሔድ የሠነበተዉ የምርጫ ዘመቻ ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ በይፋ ተጠናቅቋል።ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባስታወቀዉ መሠረት ዕሁድ የሚደረገዉን ምርጫ አጠቃላይ ዉጤት ይፋ ለማድረግ ከድምፅ መስጪያዉ ዕለት በኋላ አንድ ወር ያሕል ጊዜ ይወስዳል።ይሁንና የምርጫ ጣቢያዎች የየአካባቢያቸዉን ምርጫ ዉጤት በየአካባቢያቸዉ ማሳወቅ ይችላሉ።ዘጋቢያችን እሸቴ በቀለ የምርጫ ዘመቻዉ ከመጠናቀቁ በፊት ትናንት የአንድ ተቃዋሚ ፓርቲን የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ ተከታትሎ ነበር።

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW