1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጠለያ አልባ ኬንያዉያን ሕይወት

03:32

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 8 2017

የመጠለያ አልባ ኬንያዉያን ሕይወት እጅጉን አስከፊ እየሆነ ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኬንያዉያን ቀን ቀን ስራ መስራት እየቻሉ እንኳ አዳራቸውን ሲቸገሩ ማየት እየተለመደ ነው ።

ኬንያ የዕለት ማረፊያ የተቸገሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ መጠለያ አልባ ሰዎች ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኝ ሞያ ያላቸው ሰዎች ይገኙበታል። አንዳንዶች በአነስተኛ ገንዘብ ምሽታቸውን ለማሳለፍ ሲፍጨረጨሩ አንዳንዶቹ ደግሞ ከጎዳና በማይሻል ሁኔታ በየስርቻው ሰብሰብ ብለው ያድራሉ ። በዚህ ሁኔታ የሚመጡ ሰዎችን ተቀብለው የሚስተናግዱም እንዲሁ አልጠፉም። በዚህ የቪዲዮ ዘገባ የመኪና ጋኙ መካኒክ እና የልብስ ነጋዴው የአንድ ምሽት አዳራቸውን ማግኘት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ይነግሩናል ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW