1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት»የአንድነት መግለጫ

ሐሙስ፣ ሰኔ 13 2005

አንድነት ሰብአዊ መብቶች በህዝባዊ ንቅናቄ እንዲረጋገጡ የህብረተሰቡም ልዩ ልዩ ጥያቄዎች መፍትሄ እንዲፈለግላቸው የሚሊዮኖችን ድምፅ በማሰባሰብና በአዲስ አበባና በክልሎች ሰለማዊ ሰልፎችን በማካሄድ ጥያቄውን እንደሚያቀርብ አስታውቋል ።

ምስል DW/Y.Gebreegziabher

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ህዝባዊ ንቅናቄ ለመጀመር የያዘውን እቅድ  ይፋ አደረገ ። ፓርቲው ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው መግለጫ ሰብአዊ መብቶች በህዝባዊ ንቅናቄ እንዲረጋገጡ የህብረተሰቡም ልዩ ልዩ ጥያቄዎች መፍትሄ እንዲፈለግላቸው የሚሊዮኖችን ድምፅ በማሰባሰብና በአዲስ አበባና በክልሎች ሰለማዊ ሰልፎችን በማካሄድ  ጥያቄውን እንደሚያቀርብ አስታውቋል ። የህዝብ ድምፅ በማሰባሰብ የፀረ ሽብር ህግ እንዲሰረዝ ጉዳዩን ለክስ እንደሚያቀርበውም  ተናግሯል ። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚዘብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚዘብሔር

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW