1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚናው አደጋ እና አደናጋሪው የሟች ሀጃጆች ቁጥር

ዓርብ፣ ጥቅምት 12 2008

በሳውዲ አረቢያዋ ከተማ መካ አቅራቢያ በምትገኘው በሚና እአአ ባለፈው መስከረም 24፣ 2015 ዓም በተከሰተው መጨናነቅ እና ግፊያ ሰበብ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 769 መድረሱን የሳውዲ ዐረቢያ ባለስልጣናት በይፋ ከገለጹ ጥቂት ጊዜ አልፏል።

Saudi-Arabien Hadsch Massenpanik in Mina
ምስል Getty Images/AFP/STR

[No title]

This browser does not support the audio element.

ከዚያን ጊዜ ወዲህ ግን የውጭ ሃገራት መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት፣ የማቾች ቁጥር ቢያንስ ወደ 2,200 ከፍ ብሏል። በአሁኑ ጊዜ የሳውዲ መንግሥት የአስከሬን መለየትን ስራ በማካሄድ ላይ መሆኑን አመልክቶዋል። የሟቾችን ቁጥር በተመለከተ ከሳውዲ በኩል በይፋ ምን እየተባለ መሆኑን በጄዳ የሚገኘውን ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክን በስልክ ጠይቄው ነበር።

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW