1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚንስትሮች ሹመት መፅደቅ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 2010

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠ/ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ያቀረቡትን የ16 ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ። ሹመቱ እና የስልጣን ሽግሽጉ ሕዝብ የሚያሰማውን ጥያቄ በብቃት መመለስ እንደሚያስችል ጠ/ሚ አስታውቀዋል።

Äthiopien - Parlament
ምስል DW/Y. Gebregziabher

የአዳዲስ ሚንስትሮች ሹመት

This browser does not support the audio element.

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW