1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀምና ተጠያቂነት

ዓርብ፣ ሐምሌ 10 2012

በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ዴሞክራሲን ከማሳደግ ይልቅ ክብርና ማንነት የሚናድበት መድረክ ሆኗል በማለት ልምዱን ኮንነዋል።የማህኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በበኩላቸው የችግሩ ምንጭ የአጠቃቀሙ የሕግ ማዕቀፍና ተጠያቂነት አለመኖር ነው ይላሉ።

Symbolbild Soziale Netze
ምስል፦ picture-alliance/dpa/Heimken

የችግሩ ምንጭ የአጠቃቀሙ የሕግ ማዕቀፍና ተጠያቂነት አለመኖር ነው

This browser does not support the audio element.

 

በኢትዮጵያ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን የሰከነ የውይይት ባህል ማዳበር እንደሚገባ የጋዜጠኝነት መምህር እና የማህበራዊ ስነ ልቦና ሳይንስ ምሁር አሳሰቡ።ምሁራኑ ለዶቼቬለ በሰጡት አስተያየት በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ዴሞክራሲን ከማሳደግ ይልቅ ክብርና ማንነት የሚናድበት መድረክ ሆኗል በማለት ልምዱን ኮንነዋል። የማህኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በበኩላቸው የችግሩ ምንጭ የአጠቃቀሙ የሕግ ማዕቀፍና ተጠያቂነት አለመኖር ነው ይላሉ።በነርሱ አስተያየት መፍትሄው ሚዲያውን መዝጋት ሳይሆን ተጠያቂነት ያለው የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ሕጋዊ ማዕቀፍ ማዘጋጀት ነው።  

ዓለምነው መኮንን

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW