የማሺ ዞን ተፈናቃዮች ሮሮና የክልሉፕሬዝዳንት መልስ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 3 2005ማስታወቂያ
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከማሺ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ብሔር አባላት ወደ ነበሩበት እንዲመለሱ እየተደረገ ቢሆንም ተስፋቸው ግን የጨለመ መሆኑን አስታወቁ ። ተፈናቃዮቹ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ቤት ንብረታቸው ጥለው እንዲወጡ በመደረጉ ወደ አካባቢው ተመልሰው ወደፊት ኑሮአቸውን እንዴት መምራ እንደሚችሉ ግራ መጋባታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። የክልሉ ፕሬዝዳንት በበኩላቸው እርምጃው በግታዊነት የተፈፀመ ስህተት ነው ሲሉ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ