1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የማይዳሰሱ ቅርሶችና ኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ኅዳር 18 2007

ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች አራት ሐገራት ግን ኮሚቴዉ ዉሳኔ ከመስጠቱ በፊት እራሳቸዉን ከዉድድሩ አግልለዋል።

ምስል፦ Azeb Tadesse Hahn

የማይዳሰሱ ቅርሶችን ይዘትና የሚመረምረዉ የዓለም በይነ-መንግሥታት ኮሚቴ ዘጠነኛ ሥብሰባ ፓሪስ ፈረንሳይ ዉስጥ እየተኪያሔደ ነዉ።ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ እስከ ነገ የሚቀጥለዉ ሥብሰባ ከስምንት ሐገራት ከቀረቡለት የማይዳሰሱ ቅርሶች መካካል የኬንያን፤የዩጋንዳና የቬኑዙዌላን ሲቀበል፤ ከኮሎምቢያ የቀረበዉን ዉድቅ አድርጎታል።ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች አራት ሐገራት ግን ኮሚቴዉ ዉሳኔ ከመስጠቱ በፊት እራሳቸዉን ከዉድድሩ አግልለዋል።24 አባል ሐገራትን የሚያስተናብረዉ ኮሚቴ አባል የሆነችዉ ኢትዮጵያ ያቀረበችዉ «ወርሻቶ» ወይም አሹራ የተሰኘዉን የሐረሪ ብሔረሰብ ባሕልን ነዉ።የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነሕ የሚከተለዉን ዘገባ ልካልናለች።

ሐይማኖት ጥሩነሕ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW