የሜርክልና የሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር4 መስከረም 2002ሰኞ፣ መስከረም 4 2002በጀርመን አጠቃላይ የምክር ቤት ምርጫ ከመደረጉ ከአስራ ሶሶት ቀናት አስቀድሞ ትናንት የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲ ዕጩ አንጌላ ሜርክልና የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ ዕጩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር አካሂደዋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየሜርክልና የሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክርምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ይኽው በአገሪቱ አራት ትላልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀጥታ የተላለፈው አንድ ሰዓት ተኩል የፈጀ ክርክር የተጠበቀውን ያህል ሳቢ እንዳልነበረ ነው ፓለቲከኞችና ህዝቡ አስተያየታቸውን የሰጡት ። ከአምስት መቶ በላይ የአገሪቱ እና የውጭ አገር ጋዜጠኞች ስለተከታተሉት የቴሌቪዥን ክርክር ይልማ ኃይለ ሚኬል ከበርሊን ዝርዝር ዘገባ አለው ። ይልማ ኀይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ