1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሲቪክ ማኅበራት ስለምርጫው ውጤት

ሰኞ፣ ሐምሌ 5 2013

ስለውጤቱ  ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የፓለቲካ ፓርቲዎችና እና የሲቪል ማኅበር አመራሮች ከጠበቁት ተቃራኒ እንደሆነባቸው ገልፀዋል።"ጥምር መንግሥት መመሥረት የሚያስችል የምርጫ ውጤት ይኖራል የሚል ግምት ነበረን" ያሉም አሉ።የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ "ተዓማኒ የሆና ምርጫ ለአገራችን ዜጎች ሰጥተናል" ብለዋል።

Äthiopien Wahl Auszählung in Addis Ababa
ምስል Ben Curtis/AP Photo/picture alliance

የምርጫው ውጤት ዕይታ

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ተደጋግሞ ተራዝሞ ሰኔ አጋማሽ የተካሄደው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብሔራዊ ምርጫ አሸናፊ ብልጽግና ፓርቲ መሆኑን አስታውቋል። ስለውጤቱ  ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የፓለቲካ ፓርቲዎችና እና የሲቪል ማኅበር አመራሮች ከጠበቁት ተቃራኒ እንደሆነባቸው ገልፀዋል።"ጥምር መንግሥት መመሥረት የሚያስችል የምርጫ ውጤት ይኖራል የሚል ግምት ነበረን" ያሉም አሉ።የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ "ተዓማኒ የሆና ምርጫ ለአገራችን ዜጎች ሰጥተናል" ብለዋል። የውጤት ማሳወቂያው ዕለት ባደረጉት ንግግር።የቦርዱ ገለልተኝነት ላይ ያላቸውን ምልከታ የተጠየቁት አስተያየት ሰጪዎቹ ቦርዱ ሥራውን በገለልተኝነት ያስፈፀመ ነውና ምስጋና ይገባዋል ብለዋል።
ሰሎሞን ሙጬ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW