የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያና የተቃውሞ ፓርቲዎች እርምጃ4 ጥር 2007ሰኞ፣ ጥር 4 2007የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትሕ ፓርቲ ፣ ትናንት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄዱ። ምርጫ ቦርድ በጽሑፍም ሆነ በሌላ መንገድ እኛን ሳያሳውቅ ውሳኔዎቹን በመገናኛ ብዙኀን የሚያሳውቅበት አካሄድ ቅር አሰኝቶናል በማለት ቢገልጹም ፤ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Yohannes Gebereegziabherማስታወቂያ ከምርጫ ቦርድ በኩል የቀረበላቸውን የማሟያ ጥያቄ ባፋጣኝ ተግባራዊ ሳያደርጉ እንዳልቀሩ ተነግሯል። ሰማያዊ ፓርቲና የዘጠኙ የተቃውሞ ፓርቲዎች ትብብርም መግለጫ ሰጥተዋል ። ስለአስቸኳይ ጉባዔና ስለመግለጫዎቹ ጭብጥ ፣ ተክሌ የኋላ የአዲስ አበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሮታል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ