የምርጫ ዘመቻና እንቅስቃሴ በሐረሪ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2007ማስታወቂያ
ተቃዋሚ ፓርቲዎች በክልሉ የተመደበላቸውን የቴሌዢዥን እና የሬዲዮ የአየር ሰዓት እየተጠቀሙ እንዳልሆኑ ግን የክልሉ ምርጫ ቦርድ ገልጿል። የሰማያዊ እና የአዲስ ትውልድ ፓርቲ እጩዎች በበኩላቸዉ፤ ቅስቀሳ ያልጀመርነው፤ በተፅዕኖ ሳይሆን በራሳችን ምክንያት ነው ማለታቸዉን በስፍራዉ ተገኝቶ ያነጋገራቸዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከልን ዘገባ አመልክቷል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ