1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የምርጫ ዝግጅት በሩሲያ

ዓርብ፣ ኅዳር 22 2004

የፊታችን እሁድ ሩሲያ ምክር ቤታዊ ምርጫ ታካሂዳለች። በምርጫዉ ለመወዳደር የተፈቀደላቸዉ በክሬምሌን ማረጋገጫ ያገኙ ሰባት ፓርቲዎች ብቻ ናቸዉ።

ምስል፦ picture alliance/dpa

ምንም እንኳን መራጮች የምርጫ ህጉ መጣሱን አስመልክተዉ ከወዲሁ ቅሬታ ቢያሰሙም፤ ፕሬዝደንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ግን ዛሬ ባደረጉት ብሄራዊ ንግግር፤ የአገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃና እኩል የሆነዉን ፉክክር እያጣጣሙ ነዉ ማለታቸዉ ተሰምቷል። ምርጫዉ አዲስ ለዉጥ በአገሪቱ አያመጣም፤ የተባበረች ሩሲያ የተሰኘዉ ገዢ ፓርቲ አሁንም ዉድድሩን በድል ያጠናቅቃል የሚሉ ግምቶችም እየተሰነዘሩ ነዉ።

ሮማን ጎንቻርኖኮ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW