ኤኮኖሚየምግብ እና ዕቃ ዋጋ መወደድ30 ጥቅምት 2010ሐሙስ፣ ጥቅምት 30 2010ነዳጅ ዘይት፣ የተፈጥሮ ጋዝ እና የከሰል ዋጋ በሚቀጥለው ዓመት እንደሚጨምር የዓለም ባንክ ሰሞኑን ይፋ አደረገ። ይኸው የዋጋ ጭማሪ አዳጊ ሀገራትን እንደሚጎዳ አንድ የኤኮኖሚ ምሁር ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል bit24 - Fotoliaማስታወቂያነዳጅ የሚወደድበት ሁኔታ በኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል።This browser does not support the audio element.በተለይ፣ ነዳጅ ዘይት የሚወደድበት ሁኔታ በኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍም የኤኮኖሚ ምሁሩ አክለው አስረድተዋል። መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለው። መክብብ ሸዋ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ