የምግብ ዋስትና ጥያቄ በደብረ ሊባኖስ አካባቢ14 ግንቦት 2004ማክሰኞ፣ ግንቦት 14 2004በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አልተላቀቀም።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግ1ምስል Helge Bendlማስታወቂያ አባካባቢውን ተዘዋውሮ የተመለከተው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በዚያ ከሚገኙት ገበሬዎች አንዳንዶቹን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ