1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሞሪታንያ ተቀናቃኝ ወገኖችና ስምምነታቸው

ቅዳሜ፣ ግንቦት 29 2001

ሞሪታኒያ ወታደራዊ መፈንቅለ-መንግሥት መሪዎች እና የተቃውሞ ወገኖች ሀገራቸው የምትገኝበትን ቀውስ ለማብቃት የሚያስችላቸው አንድ ስምምነት ከሁለት ቀናት በፊት ተፈራረሙ።

ምስል picture-alliance/ dpa

መፈንቅለ መንግስት በተካሄደባት በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ሞሪታንያ በቁም እስር የቆዩት ጠቅላይ ሚንስትር ያህያ ዑልድ አህመድ ዋኬፍም ተፈተዋል። በሴኔጋል ዋና ሚና ተጫዋችነትና በዓለም አቀፍ ሸምጋዮች አደራዳሪነት የተደረሰው ስምምነት በሴኔጋል መዲና ዳካር ነበር የተፈረመው።

AA/DW

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW