1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነጋዴዎች አቤቱታ

ዓርብ፣ መስከረም 19 2010

ነጋዴዎቹ በመደብሮቻቸው የሚገኙትን የሞባይል ቀፎች ሸጠው ሳይጨርሱ እንዲህ ዓይነት እርምጃ መውሰዱ ተገቢ አይደለም ሲሉ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ኢትዮ ቴሌኮም በበኩሉ በጉምሩክ በኩል ያላላፉ ቀፎዎች ከገበያ ውጭ መሆናቸው ግድ ነው ብሏል።

Symbolbild NSA Überwachung Handy
ምስል imago/avanti

የሞባይል ነጋዴዎች ምሬት

This browser does not support the audio element.

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ቀፎዎች በኔትዎርኩ እንዲመዘገቡ ተግባራዊ ያደረገው አሠራር ከሥራ ውጭ አድርጎናል ሲሉ የሞባይል ቀፎ ነጋዴዎች አማረሩ። ነጋዴዎቹ በመደብሮቻቸው የሚገኙትን የሞባይል ቀፎች ሸጠው ሳይጨርሱ እንዲህ ዓይነት እርምጃ መውሰዱ ተገቢ አይደለም ሲሉ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ኢትዮ ቴሌኮም በበኩሉ በጉምሩክ በኩል ያላላፉ ቀፎዎች ከገበያ ውጭ መሆናቸው ግድ ነው ብሏል። ሁለቱንም ወገኖች ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ አዘጋጅቷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ 
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW