የሟችዋ ኢትዮጵያዊት ህጻን ብይን በአሜሪካ
ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 5 2005ማስታወቂያ
በጎ አ 2008 ዓ,ም በወላጅ ሃላፊነት በመረከብ ሃናን በጉዲፈቻ ለማሳደግ የወሰድዋት አሜሪካዉያን ቤተሰብ ልጅቱን ማሰቃየታቸዉ ማስራባቸዉ፤ እንዲሁም ከዜሮ በታች አራት ዲግሪ ሴንቲግሪድ ብርዳማ አየር ላይ እንደጣልዋት ተዘግቦአል።በሰሜናዊ ምዕራብ ፊደራል ክፍለሃገር በዋሽንግተን ግዛት ያሉ ጉዳዩን ብይኑን እንደተከታተሉ የነገሩን የህግ ባለሞያዉ ዶክተር ሼክስፒር ፈይሳ በስልክ ጠይቀናቸዉ ነበር።
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ