1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሣራ ባርትማን ሰቆቃ

01:37

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010

ከሁለት ምእተ ዓመት በፊት ሣራ ባርትማን የምትባል አንዲት ሴት አውሮጳ ውስጥ ልክ እንደ ልዩ እንስሳ አውደ-ርእይ ላይ ቀርባ ትጎበኝ ነበር። ሣራ ባርትማን የኮይኮይ ጎሣ መለያ የኾነው እጅግ ግዙፍ ዳሌ እና መቀመጫ ነበራት። እናም ለየት ያለው ሰውነቷን እየተመለከቱ በስሜት ለመዋጥ በርካቶች ይጎርፉ ነበር። የሆቴንቶት ቬኑስ ሲሉም ይጠሯት ነበር። የሣራ ባርትማን ታሪክ ዘረኝነትን፣ ጉስቊልናን እንዲሁም ብዝበዛን ያስተጋባል። የጄን አዬንኮ ታሪክን ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW